Where do speech models get it wrong?
Below are 20 spoken Amharic sentences. Each row shows how many words each model got wrong on that sentence. Click any model badge to see the color-coded mistakes.
No machine-learning background needed — the detail page shows what the person actually said and what the model wrote down.
Dataset
Signal conditions
Overall scores
Gender gap
Examples
Same sentences are used across every model and noise condition, so comparisons are fair.
ሲ ሲ ቲ ሁለት ዜሮ ሁለት አምስት አንድ ሁለት አንድ ሰባት ሁለት አራት ሰባት ስምንት ዜሮ ሰባት ዘጠኝ አራት
Open detailed comparison →
ባህር ዳር ነው ያለሁት ኢንተርኔት ተቋርጦብኛል ብልሽት ማስመዝገብ ፈልጌ ነበር ስልኬ ዜሮ ዘጠኝ አንድ አንድ ስድስት ሰባት ዜሮ ሁለት ዘጠኝ አምስት ነው
Open detailed comparison →
በስልክ ደውየ ማግኘት የምችልበት የጥሪ ማእከል አለ
Open detailed comparison →
እሽ ግርማ አገልግሎቱን ለማቋረጥ ስቶፕ ቢ ብለው ወደ ስድስት መቶ አስራ አምስት አጭር ቁጥር ይላኩ
Open detailed comparison →
ቁጥሬ ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አራት አራት አምስት ስድስት ሰባት ስምንት ዘጠኝ ነው
Open detailed comparison →
መቸ ነው የሚስተካከለው ስራ ስላለብኝ ቶሎ ቢሆንልኝ ጥሩ ነው
Open detailed comparison →
የኢንተርኔት ጥቅል ወይም ፓኬጅ መግዛት እችላለሁ ዋጋው ስንት ነው
Open detailed comparison →
በጣም ጥሩ ከፍተኛው የፍጥነት መጠን እስከ ስንት ነው የሚደርሰው
Open detailed comparison →
ቁጥሩ ዜሮ ዘጠኝ አንድ ሁለት አምስት ስድስት ሰባት ስምንት ዘጠኝ ዜሮ ነው
Open detailed comparison →
ስለ ጥቅሎቹ ዝርዝር መረጃ የት ነው የማገኘው
Open detailed comparison →
እሽ በጣም ከፍተኛው ፍጥነት እስከ ስንት ይደርሳል ዋጋውስ
Open detailed comparison →
አሁን ያለሁት አዳማ ነው ወደ ጅቡቲ ለስራ ልሄድ ስለሆነ ነው
Open detailed comparison →
ያኛው ስልክ ሌላ መሳሪያ ላይ ነው ያለው ከዚህኛው ቁጥር ላይ ሆኘ መጨረስ አልችልም
Open detailed comparison →
እሽ ቪድዮ ወይም መመሪያ አለ እንደት እንደምጠቀም
Open detailed comparison →
እሽ አሁን እንደት ነው የምጠቀመው አድስ ቁጥር አልደረሰኝም
Open detailed comparison →
ቁጥሩ ስድስት ሰባት ዘጠኝ ሶስት ሁለት ስድስት ሰባት ስድስት አራት ነው
Open detailed comparison →
በመተግበሪያው ውስጥ ሮሚንግ ሰርቪስ የሚል ሚኒ መተግበሪያ ያገኛሉ እዛ ውስጥ ገብተው አገልግሎቱን ማስጀመርም ሆነ ማቋረጥ ይችላሉ
Open detailed comparison →
ቁጥሬ ዜሮ ዘጠኝ አምስት አንድ አንድ ስምንት አምስት አንድ አራት አንድ ነው
Open detailed comparison →
ቁጥሩ ሰባት ሶስት አንድ ዜሮ አንድ ሁለት ሰባት ዘጠኝ አምስት ዜሮ አራት ነው
Open detailed comparison →
ቁጥሩ ዜሮ ዘጠኝ ሁለት ዜሮ አምስት ስድስት ሰባት ስምንት ዘጠኝ ዜሮ ነው
Open detailed comparison →
Once inside an example page you can also switch audio quality (from studio → very noisy → phone call) to see how each model degrades.